ጥያቄ እና መልስ ክፍል 71

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 71

Voice of Truth and Life

11/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 71"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. ስለ ፍቃዳችን ስንኖር የምንኖረው ኑሮ ልክ እንደ አለማዊ ሰው ነው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። 2. መንፈሳዊ ህይወት ዘመኑን አውቆ መዋጀት ነው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። 3. ቅዱሳን የሚለያዩት ስል ዘመኑ ሲነጋገሩ ነው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። 4. ምን ዐይነት ፀጋ ሲኖረን ነው ዘመኑን መርምረን ከህይወታችን ጋር የምናወህደው? 5. ሰውን ለማቅናት ሰውን መውደድ አለብን የሚለው ሀሳብ ቤተሰብንም ይጨምራል ወይ? እኛም ደካማ ሰለሆንን ወደ ታች ወርደን ነው ሰውን ማቅናት ያለብን ማለት ነው? 6. ሰው እንዳይፈተን ሰውን ምን ያህል ነው ማመሰገን የምንችለው?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 71"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life