መንፈስ ቅዱስ ባመኑት ሁሉ ይኖራል

መንፈስ ቅዱስ ባመኑት ሁሉ ይኖራል

Voice of Truth and Life

02/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መንፈስ ቅዱስ ባመኑት ሁሉ ይኖራል"

በደሙ ታጥበው ንስሐ በገቡ ሁሉ ላይ መንፈስ ቅዱስ እንደሚኖርና አንድ ሰው ከዚህ መንፈስ ቅዱስ ከተወለደበት ቀን ጀምሮ ለዘለአለም ይህ መንፈስ አብሮት እንደሚሆን የመከረን ያለውን የሚያደርግና የተናገረውን የሚፈጽም እውነተኛ አምላክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው፣ ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር እንደሌለ አይምሮአችን እንዲያስብ መፍቀድ የለብንም፣

Listen "መንፈስ ቅዱስ ባመኑት ሁሉ ይኖራል"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life