እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሲሆን

እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሲሆን

Voice of Truth and Life

02/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሲሆን"

በመከራና በስደት ወይም በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ማለፍ ደስ የሚያሰኙ ሁኔታዎች አየደሉም ሆኖም ግን እንዚህ ሁኔታዎች የእግዚአብሔርን አብሮነት ማሳያ መንገዶች ናቸው። እግዚአብሔር አብሮን ሲሆን፣ በጊዜው ከመጣብን የሕይወት ነውጥ ይታደገናል፣ የሚታየውን ብቻ ሳይሆን የውስጣችንን ነውጥ ሁሉ ወደ መረጋጋት ይለውጠዋል። እግዚአብሔር አብሮን ሲሆን፣ ሰልፍ የለም ማለት አይደለም፣ ነገር ግን በሰልፍ ውስጥ ድል አለ።

Listen "እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሲሆን"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life