የጥሞና ጊዜ በግል ሕይወታችን

የጥሞና ጊዜ በግል ሕይወታችን

Voice of Truth and Life

10/12/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የጥሞና ጊዜ በግል ሕይወታችን"

የጥሞና ሕይወት የተለማመዱ ስዎች የእግዚአብሔርን ቅድስና ይለማመዳሉ የቅድስናውን ሕይወት ይካፈላሉ ከብዙ ነገር እራሳቸውን ይጠብቃሉ። ቅድስና ከእግዚአብሔር የምንካፈለው ነው በራሳችን ይምናመጣው አይድለም፤ መጽደቅ አንድ ግዜ ነው፡ ቅድስና ግን እለት እለት ይምንለማመደው ነገር ነው፤ ጽድቅ የተገለጠው በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ነው።

Listen "የጥሞና ጊዜ በግል ሕይወታችን"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life