ጥያቄ እና መልስ ክፍል 83

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 83

Voice of Truth and Life

23/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 83"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. እግዚአብሔር ሰውን እንዲያነሳ ሰው በመጀመሪያ መጣል አለበት ወይ? 2. ከሁሉ መጣል በሗላ ነው መነሳት ያለው ወይስ ሌላ መታል አለ? 3. በሩን የዘጋሁት እኔ ልሁን እግዚአብሔር መሆኑን እዴት ነው እንዴት ነው የምናውቀው? 4. ሰው ባለፈበት ባልተፅናናበት ለሌላውን ሰው ማጽናናት ይችላል ወይ? 5. እግዚአብሔርን በመጠበቅ እንዴት ነው ህይወታችንን የምንመራው? 6. ሰው እግዚአብሔርን ከመፈለግ ሰደ አለመፈለግ መሄድ ይችላል ወይ?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 83"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life