በላይ አግዚአብሔር ያያል! ኦሪት ዘፍጥረት 16:1-13

በላይ አግዚአብሔር ያያል! ኦሪት ዘፍጥረት 16:1-13

Voice of Truth and Life

25/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "በላይ አግዚአብሔር ያያል! ኦሪት ዘፍጥረት 16:1-13"

አጋር በአግዚአብሔር አይን ለመታየት፣ ለሰው አይምሮ እጅግ በሚከብድ ሁኔታ ውስጥ አለፈች። እንዳንድ ጊዜ የተመቻቸና ትክክለኛ ቦታ ያለን እየመሰለን፣ ግን በእግዚአብሔር አይን ውስጥ ላንሆን እንችላለን። ያንጊዜ፣ አግዚአብሔር በእርሱ አይን መታየታችንን ስለሚፈልገው ፣ በመራራ ነገር ውስጥ እንድናልፍ ይፈቅዳል ግን ይሄ የጊዜው መራራ ጉዞ፣ ከዘለአለም ደስታችን ጋር አንደሚያገናኘን አውቀን የመራራውን ጉዞ፣ ከሰው ጋር ሳናያይዝ፣ እግዚአብሔር በአይኑ ለመታየት ሊያበቃን፣ የዘለአለም ባለታሪክ ሊያደርገንና ከተራ ማንነት ሊያወጣን መሆኑን በመረዳት፣ ደስተኞች ልንሆን ይገባናል።

Listen "በላይ አግዚአብሔር ያያል! ኦሪት ዘፍጥረት 16:1-13"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life