ጥያቄ እና መልስ ክፍል 95

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 95

Voice of Truth and Life

04/12/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 95"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. ምሳሌ 30፡11-12 በወላጆቻቸው የተጎዱ ልጆች የእግዚአብሔር በረከት እንዲያገኛቸው እንዴት ነው እንደዚህ ዐይነት ልጆችን ማገልገል የምንችለው? 2. በግልፅ የሚደረግ ፀሎትና በስውር የሚደረግ ፀሎት ብታብራራልን? እንዴት ነው እንደዚህ ዐይነቶች ፀሎት መፀለይ የምንችለው? 3. ምሳሌ 31፡1-5 ልጅን በማሳደግ ውስጥ ልጆች በሚያልፉበት መንገድ የወላጆች ድርሻ በተመለከተ ምን ትመክረናለህ? 4. ከውጪ ያየነውንወደ ቤተ ክርስትያን ስላመጣነው ምን ትመክረናለህ? 5. ምሳሌ 31፡13 በማጉረምረም እና በማረም ላይ ልጅን በማሳደግ ላይ ያለው ልዩነት ምንድን ነው?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 95"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life