የአውሮፓ ህብርት አመታዊ ኮንፈራንስ ክፍል 1

የአውሮፓ ህብርት አመታዊ ኮንፈራንስ ክፍል 1

Voice of Truth and Life

20/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የአውሮፓ ህብርት አመታዊ ኮንፈራንስ ክፍል 1"

የሰው ንጽሀናው ራሱን በእግዚአብሔር ላይ የጣለውን ያህል ነው፣ የትኛውም አማኝ በአግዚአብሔር ላይ ከተጣለበት በላይ ሃይልም አቅምም የለውም፣ በችሎቱ የበረታ የማንንም እርዳት የማይፈልገው ጌታ በራሳችን ማስተዋል መደገፋችን አያስደስተውም፣ እግዚአብሔር አቅም የሚሆንን ከራሳችን አቅም ሰንወጣና በእርሱ ሀይል ችሎት የበረታን ስንሆን ነው፣ ስልዚህ ከራሳችን ብርታትና ማንነት ወጥተን በጌታ ታምነንና በጸጋው ተደግፈን ልንኖር ያስፈልገናል፣

Listen "የአውሮፓ ህብርት አመታዊ ኮንፈራንስ ክፍል 1"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life