በእግዚአብሔር ፊት ስለ አለመረሳት  ዕብራውያን 6:10-12

በእግዚአብሔር ፊት ስለ አለመረሳት ዕብራውያን 6:10-12

Voice of Truth and Life

16/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "በእግዚአብሔር ፊት ስለ አለመረሳት ዕብራውያን 6:10-12"

እግዚአብሔር በባሕሪው ማንንም አይረሳም።  በሰው አይምሮ ነገራቸው ሁሉ ያለቀና የተረሱ የሚመስሉ ብዙ ሰዎች በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንደ ምሳሌነት ተጠቅሰውልናል፣ በመጨረሻ ግን በእግዚአብሔር ታስበው፣ ዛሬም ያለፉበትን የሕይወት ውጣ ውረድ ስንማር ያስደንቀናል።  እግዚአብሔር ፍርድ የሚያደላድለው፣ ሰውን የሚያስብ አምላክ በመሆኑ ነው።

Listen "በእግዚአብሔር ፊት ስለ አለመረሳት ዕብራውያን 6:10-12"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life