እግዚአብሔር እንደተናገረው ነው

እግዚአብሔር እንደተናገረው ነው

Voice of Truth and Life

09/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔር እንደተናገረው ነው"

የእግዚአብሔር ቃል እውነትና የታመነ ነው፣ ጌታም እንደቃሉ ነው። እኛም እግዚአብሔርን እንደ ቃሉ ካየነው፣ የምናልፍበት ማንኛውም ከባድ የህይወት ውጣ ውረድ ይቀልልናል። በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ ለሰው አይምሮ የማይቻል የሚመስሉ ሁኔታዎች ተፅፈዋል ሆኖም ግን አግዚአብሔርን በቃሉ ያዩትና እንደ ቃሉ የተቀበሉት፣ መከራቸውን ሁሉ በድል አልፈው፣ በረከታቸውን ተቀብለዋል።

Listen "እግዚአብሔር እንደተናገረው ነው"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life