ጥያቄ እና መልስ ክፍል 53

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 53

Voice of Truth and Life

04/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 53"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. ከጌታ የሆነውንና ከሌላ የሆነውን መከራ እንዴት ነው የምንለየው? 2. እኛ የጌታ ባርያ ነን የሚለው ይብራራልን። 3. “በዋጋ ተገስታችኋልና የሰው ባርያ አትሁኑ” የሚለው ምን ማለት ነው? 4. ከአንድ ደረጃ ወደ ሌላ ከፍታ የሚያወጣንን መከራ እንዴት ነው መለየት የምንችለው? 5. ጌታ ከተናገረን ተቃራኒ ነገር ሲገጥመን ምን ማድረግ ነው ያለብን? 6. የዳነ ሰው ችግር ሲገጥመው እርግማን ነው ይባላል እና የዳነ ሰው እርግማን ያጋጥመዋል ወይ?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 53"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life