የእግዝያብሔርን ማዳን ተስፋ ማድረግ መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 19:1-4

የእግዝያብሔርን ማዳን ተስፋ ማድረግ መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 19:1-4

Voice of Truth and Life

20/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የእግዝያብሔርን ማዳን ተስፋ ማድረግ መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 19:1-4"

ሕዝቅያስ በእግዚአብሔር በመታመን በታላቁ በአሶር ንጉስ የመጣውን ታላቅ መከራ በድል እንደተወጣ ሁሉ፣ የእግዚአብሔር ልጆችም በእርሱ በመታመን ፣ ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ(በፀሎት) እንዲሁም እግዚአብሔርን በመጠበቅ በሚገጥማቸው የህይወት ፈተና በድል መወጣት ይችላሉ። ሁሉም ቅዱሳን አባቶች የመከራን ቀን ድል የነሱት እግዚአብሔርን በመታመን ነውና ።

Listen "የእግዝያብሔርን ማዳን ተስፋ ማድረግ መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 19:1-4"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life