ጥያቄ እና መልስ ክፍል 64

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 64

Voice of Truth and Life

14/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 64"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. ክርክራችን ከታላላቆቻችን ጋር ቢሆን ምን ማድረግ ነው ያለብን? 2. ከሰዎች ጋር ያለንን ክርክር ለሰዎቹ ሳንናገር ወደ ፀሎት ማምጣት እንችላለን ወይ? 3. ለበደለን ሰው መልካም ስናደርግ እግዚአብሔር ብድራቱን ይመልስበታል በሚል መንፈስ መሆን አለበት ወይ? 4. ሰው በጌታ ከሆን በሗሏ በህሊናው ባይወቀስ ርሱን መጠየቅ የለበትም ወይ? 5. ሰው ጌታ ካወቀ በሗሏ ቀድመው አብረው ከነበሩ ሰዎች ጋር ያደርግ የነበረውን ላለማድረግ መለየት አለበት ወይ? 6. ከእግዚአብሔር ሀሳብ ውጪ የሚያስተምሩትን እንዴት ነው መለየት የምንችለው? 7. ወንጌልን ለመናገር ድፍረት እስከማጣት የምንደርሰው ለምንድን ነው

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 64"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life