አይናችንን በጌታ ላይ እናድርግ የማቴዎስ ወንጌል  14:22-33

አይናችንን በጌታ ላይ እናድርግ የማቴዎስ ወንጌል 14:22-33

Voice of Truth and Life

13/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "አይናችንን በጌታ ላይ እናድርግ የማቴዎስ ወንጌል 14:22-33"

እግዚአብሔር ሂዱ ባለን መንገድ ላይ ከሆንን፣ በተለያየ እቅጣጫ ብዙ የሚያናውጥ ሁኔታ በዙሪያችን ቢከስት እንኳን፣ ፍጥረት ሁሉ የሚታዘዝለት ይሄ ታላቅ ጌታ ብቻችንን እይተወንም። ሂዱ ያለን አምላክ እንደማይተወን በማመን፣ በስልጣኑ ሁሉን ማድረግ የሚችለው አምላካችን፣ የሚናገረንን ቃል ብቻ እየሰማን፣ በዙሪያችን ያለውን ወጀብ ሳይሆን፣ አይኖቻችንን ብርቱ በሆነው አምላክ ላይ ልናደርግ ይገባናል።

Listen "አይናችንን በጌታ ላይ እናድርግ የማቴዎስ ወንጌል 14:22-33"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life