በላይ ጌታን ማስገባት (የሉቃስ ወንጌል 5:1-11)

በላይ ጌታን ማስገባት (የሉቃስ ወንጌል 5:1-11)

Voice of Truth and Life

28/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "በላይ ጌታን ማስገባት (የሉቃስ ወንጌል 5:1-11)"

ጌታ እየሱስ የድል አምላክና ለሁሉ መልስ ነው። ለጥያቂያችን ሁሉ መልስ የሚሆነው ግን የህይወታችንን ዋና ክፍል በሰንጥነው መጠን ነው። ዛሬ ጌታ ስጡኝ ሲለን ያልለቀቅንለት፣ በብዙ ነገር እያለፍን ጌታን ወደዳር ያስቀመጥንበት፣ ወደላይና ወደታች የምንልበት፣ ተሸክመን የምንደክምበት ነገር ምን ይሆን? ለከበደን ነገር ሁሉ መፍትሄ ለማግኘት፣ ጌታ እየሱስ የህይወታችን ሁለንተና እንዲሆን እንፍቀድለት።

Listen "በላይ ጌታን ማስገባት (የሉቃስ ወንጌል 5:1-11)"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life