መጋቢ አበራ የመንፈስ ቅዱስን አስፈላጊነት ማወቅ የዮሐንስ ወንጌል 16:5-15

መጋቢ አበራ የመንፈስ ቅዱስን አስፈላጊነት ማወቅ የዮሐንስ ወንጌል 16:5-15

Voice of Truth and Life

15/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መጋቢ አበራ የመንፈስ ቅዱስን አስፈላጊነት ማወቅ የዮሐንስ ወንጌል 16:5-15"

መንፈስ ቅዱስ ስለ ኃጢአት፣ ስለ ጽድቅና ስለ ፍርድም የሚነግረን አውነተኛ የሕይወት መሪ ነው። ይህ ከክርስቶስ ጋር አብሮ ይስራ የነበረው መንፈስ፣ የእየሱስ የሆነውን ሁሉ የሚነግረንና፣ ይህንን ታላቅ ጌታ በሕይወታችን እንድናከብር የሚረዳን መንፈስ ነው። ካለዚህ መንፈስ ቅዱስ እርዳታ ወደ እውነት መድረስ ስለማንችል አጥብቀን ይህንንን መንፈስ መፈለግና ለመቀበል ደግሞ ልባችንን ማዘጋጀት ይኖርብናል።

Listen "መጋቢ አበራ የመንፈስ ቅዱስን አስፈላጊነት ማወቅ የዮሐንስ ወንጌል 16:5-15"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life