የቀድሞዋ ቤተ ክርስቲያን ትበዛ ነበር    የሐዋርያት ሥራ 9:31

የቀድሞዋ ቤተ ክርስቲያን ትበዛ ነበር የሐዋርያት ሥራ 9:31

Voice of Truth and Life

11/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የቀድሞዋ ቤተ ክርስቲያን ትበዛ ነበር የሐዋርያት ሥራ 9:31"

የቤተ ክርስቲያን መብዛት ማለት የአዳዲስ ሰዎች መጨመር ማለት ነው፣ መጽሐፍ ቅዱሳችን እንደሚያስተምረን በስደት የተበተኑት የክርስቶስ ተከታዮች ወንጌልን ለማብሰር ስደታቸው አላቆማቸውም፣ እንዲያውም በደረሱበት ሁሉ የምስራቹን ቃል ያበስሩ ስለነበረ ስደታቸው ለመብዛታቸው ምክኒያት ሆኖላቸዋል፣ ዛሬም እኛ ይህን ደህንነት ያገኘን ሁሉ የእግዚአብሔርን መንግስት ለማስፋት ሀላፊነት እንዳለብን በመረዳት በግልም ሆነ በሕብረት እግዚአብሔር ባዘጋጀልን ስፍራና በከፈተልን በር ሁሉ የክርስቶስን አዳኝነት ለሰዎች ሁሉ ልንመሰክር ይገባናል፣

Listen "የቀድሞዋ ቤተ ክርስቲያን ትበዛ ነበር የሐዋርያት ሥራ 9:31"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life