የእግዚአብሔር መልካም ሐሳብና የክፉ መናፍስቶች ስራ ኤፌሶን 2:5-7 የዮሐንስ ራእይ 12:7-12

የእግዚአብሔር መልካም ሐሳብና የክፉ መናፍስቶች ስራ ኤፌሶን 2:5-7 የዮሐንስ ራእይ 12:7-12

Voice of Truth and Life

05/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የእግዚአብሔር መልካም ሐሳብና የክፉ መናፍስቶች ስራ ኤፌሶን 2:5-7 የዮሐንስ ራእይ 12:7-12"

በበደላችን ሙታን ሆነን ሳለን፣ እግዚአብሔር በክርስቶስ እየሱስ ሕይወትን ሰጠን፣ በጸጋም አዳነን፣ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን። ሆኖም ግን ይህንን ደህንነታችንን የማይወድ ሰይጣን፣ ሊያዘናጋን ሁልጊዜ ይተጋልና፣ ሃሳቡን ላለመሳት፣ ክፉ ስራዎቹን ልናውቅ ይገባናል። በዚህ ትምሕርት ውስጥ በሰፊው የነዚህን ክፉ መናፍስቶች ስራ ተዘርዝረው እናያለን።

Listen "የእግዚአብሔር መልካም ሐሳብና የክፉ መናፍስቶች ስራ ኤፌሶን 2:5-7 የዮሐንስ ራእይ 12:7-12"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life