ጌታን መከተል

ጌታን መከተል

Voice of Truth and Life

03/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጌታን መከተል"

ጌታን መከተል ማለት ለእግዚአብሔር ፈቃድ መኖር ለሀሳቡም መገዛትና በመንገዱ መሔድ ማለት ነው:: በእርሱ ፈቃድና ሀሳቡ ለመኖር የሚያስፈልገው የሰው እውቀትና ችሎታ ሳይሆን የሰማያዊው ጥሪ ተካፋይ መሆን ደግሞም በፀጋው መቆም ነው:: እግዚአብሔርን መከተል የእኛን ፈቃድ ይጠይቃል:: ደግሞም ዋጋ ለመክፈል የተዘጋጀን ልንሆን ያሰፈልጋል:: በመረጥንበትና በወሰንበትም ልክ የሚያበቃንን ፀጋ እንቀበላለን:: Activity

Listen "ጌታን መከተል"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life