መክሰር ስኬት ነው

መክሰር ስኬት ነው

Voice of Truth and Life

01/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መክሰር ስኬት ነው"

መንፈሳዊ ነገርን በምድራዊ መስፈሪያ መስፈር አንችልም ብዙ ስዎች በመጽሐፍ ቅዱስ በምድራዊ ነገር ለሰው የከሰሩ በመሰሉበት አትርፈው እግዚአብሔርም ከብሮ እስከዛሬ ለብዙዎቻችን መልካም ምሳሌ ሆንውናል፣ የሰማዩን ስኬት የሚያመጣው የምድሩ ኪሳራ ነው፣ የምድሩን ኪሳራና አለመሳካት እንደበረከት አድርገን ካልቆጠርነው የእግዚአብሔር ቸርነትና በጎነት የሚገለጥበትን መንገድ ማየት አንችልም፣ እንዚህ ኪሳራዎች ወደ እግዚአብሔር ሐሳብ የሚያደርሱን ናቸው፣ ለኪሳራችን መወጣጫ በራሳችን መንገድ የምናዘጋጃቸው ዘዴዎች ከኪሳራ ወደ ሌላ ኪሳራ እኛን ከመክተት ሌላ መፍትሔ አይሆኑንም፣ መፍትሔው እግዚአብሔር ያየው እስኪመጣ ድረስ በስፍራችን ሆንን እርሱን መጠበቅ ነው::

Listen "መክሰር ስኬት ነው"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life