ጥያቄ እና መልስ ክፍል 78

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 78

Voice of Truth and Life

03/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 78"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. አገልጋዮችን እንዴት ነው ማረም ያለብን? 2. ሰቆ ኤር 3፡27-29 “ሰው በታናሽነቱ ቀንበር ቢሸከም መልካም ነው። እርሱ አሸክሞታልና ዝም ብሎ ለብቻው ይቀመጥ። ተስፋ የሆነው እንደ ሆነ አፉን በአፈር ውስጥ ያኑር።” የሚለውን አብራራልን። 3. “በእርሱ መኖን” የሚለውን ሀሳብ ግልጽ አድርግልን። 4. እውነታኛውን ህመም ጠላት ሊፈትነን ካመጣው ህመም እንዴት ነው የምንለየው? 5. ክርስቶስ የተነሳው በአካል ነው ወይስ በስብከት? 6. የሚያምን ልብ ክብሩ እንዲገለጥ ያዘጋጅለታል የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። 7. አትስከር እንጂ አትጠጣ ነው የሚሉ ሰዎች አሉና ብታብራራልን? 8. አብርሃም ባልታመነበት ነገር የራሱን መንገድ እንዳዘጋጀ አይተናልና ብታብራራልን?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 78"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life