እንደተማሩ ልጆች እንማር የማቴዎስ ወንጌል 5:7; 6:12-15

እንደተማሩ ልጆች እንማር የማቴዎስ ወንጌል 5:7; 6:12-15

Voice of Truth and Life

17/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እንደተማሩ ልጆች እንማር የማቴዎስ ወንጌል 5:7; 6:12-15"

እኛ ሁላችን ሃጢያተኞችና ፍርድ የሚገባን ሆነን ሳለን እግዚአብሔር በክርስቶስ እየሱስ ይቅር ብሎን በምህረቱ ልጆቹ ስላደረገን እንደተወደዱ ልጆች የእግዚአብሔር የአባታችንን ባህሪይ ልናንጸባርቅ ይገባናል፣ ምህረት ከእግዚአብሔር የተካፈልነው የህይወት ፍሬ ነው፣ ስለዚህ እንደ ምህረት ልጆቹ ለሌሎች መገለጥ የምንችለው በምህረት ነው::

Listen "እንደተማሩ ልጆች እንማር የማቴዎስ ወንጌል 5:7; 6:12-15"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life