ሰው ለእግዚአብሔር ብቻውን ስለመገኘት

ሰው ለእግዚአብሔር ብቻውን ስለመገኘት

Voice of Truth and Life

22/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ሰው ለእግዚአብሔር ብቻውን ስለመገኘት"

ጌታ እያንዳንዳችንን ብቻችንን ይፈልገናል፣ ብቻውን ለእግዚአብሔር ያልተገኘ ሰው እግዚአብሔር በህይወቱ ስፍራ ያላገኘ ሰው ነው፣ ጌታ ብቻችንን ሲያገኘን ከእርሱ ጋር ጥሩ ህብረት ይኖረናል ደግሞም ባህሪውን እየተላበስን እንመጣለን፣ የባህሪው ተካፋዮች ስንሆን ለሌሎች መገኘት ወይም መትረፍ እንችላለን፣

Listen "ሰው ለእግዚአብሔር ብቻውን ስለመገኘት"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life