ጥያቄ እና መልስ ክፍል 47

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 47

Voice of Truth and Life

05/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 47"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. ለምንድን ነው አይሁዶች ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ ያልተቀበሉት? 2. ቤተ ክርስትያን ስለ አይሁድ ምን ትላለች? 3. አይሁድ ስለ እምነት ምን አመለካከት አላት ከ3ተኛው ክፍለ ዘመን እስከ 21ድኛው ክፍለ ዘመን? 4. ላባችን እየተቃጠለ ዐይናችን ሊከፈት የማይችልበት መንገድ ምንድን ነው? 5. ድሆችን ማሰብ ትተን እኛ የሚመቹንን አብሮ ለመሆን ስንፈልግ ይህ ለቤተ ክርስትያን መውደቅ ምክናያት ሆናል የሚለው ይብራራልን። 6. ሰው ደህንነትን ከተቀበለ በሗሏ ወደ መንፈስ ቅዱስ ሙላት መምጣት የለበትም ወይ? መሞላቱስ ከግለኝነት ህይወት ወደ ህብረት ህይወት እንዲመጣ ይረዳዋል ወይ? 7. እነ ጳውሎስ እስር ቤት እያሉ ይዘምሩ የነበሩት ዝማሬ ህይወታቸው ስለሆነ ነው ወይ? 8. ከእግዚአብሔር መንፈስ ሳይሆን ሰዎች ትክክለኛ ትንቢት ሊናገሩ ይችላሉ ወይ? ከቻሉስ እንዴት ነው መጠንቀቅ የምንችለው?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 47"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life