ቃሉን ሰምቶ መታዘዝ

ቃሉን ሰምቶ መታዘዝ

Voice of Truth and Life

16/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ቃሉን ሰምቶ መታዘዝ"

ቃሉን ሰምቶ መታዘዝ የሉቃስ ወንጌል 10: 1-11 መታዘዝ ቃሉን ከማድመጥ ይጀምራል። ጌታ እየሱስ በመጀመሪያ ደቀ መዛሙርቶቹ እንዲለማመዱ የፈለገውና ዛሬም አማኞች የሆንን ሁላችን ልናደርገው የሚገባን፣ ለሰማነው ለእግዚአብሔር ቃል መታዘዝን ነው። ለክርስቶስ ያለንን ፍቅር የምንገልፀው፣ ቃሉን በመስማትና በመታዘዝ ሲሆን፣ ይህ ለቃሉ በመታዘዝ መኖር ደግሞ ክርስቶስን ወደ መምሰል ያደርሰናል።

Listen "ቃሉን ሰምቶ መታዘዝ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life