ወደፊት የምንገባበት መንግስት

04/10/2021 35 min
ወደፊት የምንገባበት መንግስት

Listen "ወደፊት የምንገባበት መንግስት"

Episode Synopsis

በንስሐ ከሐጢያቱ የተመለሰ ደግሞም ከውሀና ከመንፈስ የተወለደ አማኝ የእግዚአብሔር መንግስት ወራሽ ኔው፣ አማኞች የሆንን ሁላችን የዚህ መንግስት ወራሽ መሆናችን እጅግ በጣም ሊይስደስተን ይገባል ምክኒያቱም የምንወርሰው የእግዚአብሔር መንግስት ሁሉን የምትገዛ የዘለአለም መንግስት ፍርድ አደላዳይ ጌታ ንጉስ የሆነባት መንግስት ናትና፣ የሰማይ መንግስት ወኪል የሆነ አንድ አማኝ ለምድራዊው መንግስት ብቻ ቢያስብና ቢለፋ ምንም ትርፍ የለውም፣

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life