ራስን ለቅድስና ማዘጋጀት

ራስን ለቅድስና ማዘጋጀት

Voice of Truth and Life

04/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ራስን ለቅድስና ማዘጋጀት"

ተቀድሰን እንድንኖር የስላሴ ሐሳብ ነው፣ መንፈስ ቅዱስ ይቀድሰናል፣ የእግዚአብሔር ቃል የማንጻትና የመቀደስ ሀይል ስለአለው የሚቀድሰን እግዚአብሔር ቢሆንም ፍላጎቱና ፈቃደኝነቱ ከእኛ ይጠበቃል፣ የጠራን ቅዱስ ስለሆን ስጋና መንፈስን ከሚያረክስ ማንኛውም ነገር ነጽተንና ተቀድሰን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንደሚጠብቅ አማኝ በትጋት በእርሱ ውስጥ እንድንኖር ይጠበቅብናል፣ ስንቀደስ እግዚአብሔር በመካከላችን ድንቅ ነገርን ያደርጋል፣

Listen "ራስን ለቅድስና ማዘጋጀት"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life