ጥያቄ እና መልስ ክፍል 70

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 70

Voice of Truth and Life

05/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 70"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. መንፈሳዊነት እግዚአብሔርን የቀደምንበትን እና ያልቀደምንበትን ማወቅ ነው የሚለው ቢብራራልን። 2. ለሰላም አብሮ ለመኖር ተብሎ ሰው ሲያጠፋ እየታየ ዝም ይባላል ይህ እንዴት ነው ሊሆን የሚችለው? 3. ፍቅር ስለሌለ ነው ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው የሚለው? 4. ለበጎ ነገር የሚነሳሳ ልብ ከሌለን ህይወታችን ትርጉም ሊኖረው አይችልም የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። 5. ሰዎችን ስህተታቸውን ስንነግራቸው የሚቆጡ አሉ ለእንደዚህ ላሉት እንዴት ነው ስህተታቸውን መንገር የምንችለው? 6. ሰው ጌታን ወደ ቤቱ አስገብቶ ጌታን ግን ወደ ልቡ ላያስገባ ይችላል የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። 7. ስንፀልይ አንዳንድ ጌዜ ሀሳባችንን የምናሳይ ይመስለናል የሚለውን አብራራልን።

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 70"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life