ጥያቄ እና መልስ ክፍል 50

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 50

Voice of Truth and Life

19/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 50"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. በብሉይ ኪዳን “ በሀጢያት ምክንያት ሴቶቻችሁ ያምጣሉ ፅንሱ በቀጥታ አይወጣም ልጆቹም አህምሮ የጎደላቸው ይሆናሉ።” የሚለው ቃል ይብራራልን። 2. ምህረት ማድረግ ምርጫ ነው ወይ? 3. ይቅርታ ማለት ነገርን መርሳት ነው ወይስ ነገሩ እያለ መተው ነው? 4. የእግዚአብሔር ፍቃድ እንዲከናወንልን ራስን አሳልፎ መስጠት አለብን የሚለው ይብራራልን? 5. በእግዚአብሔር ፍቃድ ለመደሰት ሂደት ነው ወይ? የእግዚአብሔር ፍቃድ እኛን ለማስደሰት ሗይል አለው ወይ? ይህ መረዳት እኛን ይጠቅመናል ወይ? 6. የእግዚአብሔር ፍቃድ ከእምነት ጋር ይያያዛል ወይ? 7. እንደተነገረን ቃል መኖርና በውጭ ላሉት ተጠንቅቆ መኖርን እንዴት ነው በህይወታችን የምናስታርቀው? 8. ራሳችንን ትልቅ ባደረግንበት ሆነ ሰዎች ትልቅ ባደረጉን ነገር ጌታን ማየት ትተናል ማለት ነው? 9. ልጆችን ካደጉ በሗላ እንዴት ነው ማስተካከል የምንችለው?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 50"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life