መጋቢ ዘካርያስ በላይ በሥፍራ መሆን! መጽሐፈ መክብብ 10  4 ትንቢተ ኤርምያስ 14  10.

መጋቢ ዘካርያስ በላይ በሥፍራ መሆን! መጽሐፈ መክብብ 10 4 ትንቢተ ኤርምያስ 14 10.

Voice of Truth and Life

06/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መጋቢ ዘካርያስ በላይ በሥፍራ መሆን! መጽሐፈ መክብብ 10 4 ትንቢተ ኤርምያስ 14 10."

የእግዚአብሔር ከብዙዎቹ የአምላክነቱ መገለጫው አንዱ፣ ሰውን በስፍራው መመልከት፣ ማወቅና መድረስ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ ፈውሶች በእየሱስ ተከናውነዋል ብዙ በረከቶችም ከጌታ ለስዎች ተሰጥተዋል። ይህንን ፈውስና በረከት የተቀበሉ ሰዎች ሁሉ፣ ያልተቅበዘበዙና በስፍራቸው የተገኙ ሰዎች ናቸው። ከበረከታችን ጋር እንድንተላለፍ ሰይጣን የሚጠቀምበት አንዱ ትልቁ መሳሪያው፣ እኛን በማቅበዝበዝ፣ ስፍራችንን አንድንለቅና መገኘት በማይገባን ስፍራ እንድንገኝ በማድረግ ነው። እኛ ግን ያለንበት ስፍራ ምንም የማይመች ቢሆንም፣ ስፍራችንን ላለመልቀቅ በመጨከን፣ የሚለቀቅልንን ጸጋ በመደገፍ በእምነት መጽናት ይገባናል።

Listen "መጋቢ ዘካርያስ በላይ በሥፍራ መሆን! መጽሐፈ መክብብ 10 4 ትንቢተ ኤርምያስ 14 10."

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life