መጋቢ ዘካርያስ በላይ መሆን! የሉቃስ ወንጌል 4:3

መጋቢ ዘካርያስ በላይ መሆን! የሉቃስ ወንጌል 4:3

Voice of Truth and Life

24/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መጋቢ ዘካርያስ በላይ መሆን! የሉቃስ ወንጌል 4:3"

የሰማነው የሕይወት ቃል ማንናታችን ሊሆን ይገባል፣ ክርስትናችን ደግሞ ሕይወት ብለን የያዝነው በጊዚያዊ መነካት የሚለካ ነገር ሳይሆን በመሆን የሚለካ ነው፣ በተለያየ ፈተና በመጠላት በመገፋት ስናልፍ እግዚአብሔርን በመፍራት በንጹህ ህሊና በገርነት በእውነትና በጽድቅ ማንነታችን ሊገለጽ ይገባል፣

Listen "መጋቢ ዘካርያስ በላይ መሆን! የሉቃስ ወንጌል 4:3"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life