እግዚአብሔርን ተስፋ ማድረግ

እግዚአብሔርን ተስፋ ማድረግ

Voice of Truth and Life

07/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔርን ተስፋ ማድረግ"

ተስፋውን የሰጠው እግዚአብሔር ከሆነ፣ እርሱ የታመነ እና የተናገረውን የሚያደርግ አምላክ መሆኑን በማመን፣ ምንም እንኳን የሕይወት ውጣ ውረድ ቢበዛም ጌታን በትዕግስትና በዕርጋታ መጠባበቅ ያስፈልገናል።  እግዚአብሔር የሰጣቸውን ተስፋ ደግሞ እየተጠባበቁ ለአሉት ሰዎች እንቅፋት ላለመሆን ዘወትር እራሳችንን ልንመረምር ይገባናል።

Listen "እግዚአብሔርን ተስፋ ማድረግ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life