ለምን እግዚአብሔር ዝም ይላል

ለምን እግዚአብሔር ዝም ይላል

Voice of Truth and Life

30/11/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ለምን እግዚአብሔር ዝም ይላል"

ጌታን በጽድቅ እየተከተልን ስንሄድ በህይወታችንበብልዩ ልዩ ፈተና አና መከራ እናልፋለን። በዚህ የህይወት ጉዞ ውስጠ እግዚአብሔር ለምን የሚል ጥያቄ ይፈጠርብናል። በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ እንደተፃፈው፣ ብዙ የእግዚአብሔር ሰዎችም ጠይቀዋል። እግዚአብሔር ዝም ሲል በህይውታችንን ሊከብር እና ለእኛም የበለጠ እና የተሻለን ነገር ስላየልን ነው። በዚህ ትምህርት ውስጥ ይህንን በጥልቀት እንማራለን።

Listen "ለምን እግዚአብሔር ዝም ይላል"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life