አይናችንን ወደ ጌታ እናንሳ

አይናችንን ወደ ጌታ እናንሳ

Voice of Truth and Life

08/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "አይናችንን ወደ ጌታ እናንሳ"

ትልቁ አምላካችንና ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምድር ሲመላለስ የሁሉ ነገር ምንጩ አባቱ ነው። ሁሉን የተቀበለውና ለሁሉ ነገር መልስ የሰጠን ወደላይ እያየ ነው። እኛም ዛሬ ከአመጻ የተነሳ ፍቅር በቀዘቀዘበት፣ ርህራሄና መተማመን በጠፋበት በዚህ አለም ስንኖር፣ አይናችንን ልናነሳ የሚገባን ወደላይ ወደ ጌታ ነው። አንዱ የታማኝነት መገለጫ አይናችንን በርሱ ላይ ማድረግ ሲሆን፣ አይናችንን ከርሱ ላይ ማንሳት ደግሞ ዋጋ ያስከፍላል።

Listen "አይናችንን ወደ ጌታ እናንሳ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life