የእግዚአብሔርን ነገር መጠበቅ የማቴዎስ ወንጌል 1:1-25

የእግዚአብሔርን ነገር መጠበቅ የማቴዎስ ወንጌል 1:1-25

Voice of Truth and Life

24/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የእግዚአብሔርን ነገር መጠበቅ የማቴዎስ ወንጌል 1:1-25"

ከአብርሃም እስከ ዳዊት አስራ አራት ትውልድ አለ፣ ከዚያም እስከ እየሱስ ድርስ ሄዷል፣ አሁንም ሰዎችን ሁሉ በክርስቶስ የማዳን ስራ፣ የመንግስቱ ስራ እየሄደ ነው። ይህ የእግዚአብሔር ሃሳብ ከትውልድ ወደትውልድ እየተላለፈ የመጣው፣ የእለቱን ሳይሆን የዘላለሙን በተመለከቱ ስዎች ነው። ነገሮችን በራሳችን እይታ ማየት ከጀመርን፣ የመለኮትን ሃሳብ አናሳልፍም፣ እየተራመደ ያለውን የእግዚአብሔርን ስራ ያስቆማል። ማለትም፣ ጌታ በራሱ መንገድ ስራውን ይቀጥላል ግን በኛ አልፎ አይሄድም፣ የጌታንም ስራ በትውልዳችን አናይም ይህ ደግሞ ትልቅ ጉዳት ነው።

Listen "የእግዚአብሔርን ነገር መጠበቅ የማቴዎስ ወንጌል 1:1-25"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life