የክርስቶስ ክበርና የአይን ምስክሮች 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 112-19.

የክርስቶስ ክበርና የአይን ምስክሮች 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 112-19.

Voice of Truth and Life

30/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የክርስቶስ ክበርና የአይን ምስክሮች 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 112-19."

ይህ ለኛ የደረሰንና ለሚመጣውም ትውልድ የሚተላለፈው የእግዚአብሔር ቃል ስዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው የጻፉት በአይናቸው ያዩትና በእጃቸው የዳሰሱት እንዲሁም ከሰማይ የሰሙት የእውነት ድምጽ ነው፣ ስለዚህ ነው ክርስትናን ልዩ የሚይደርገው ተረት ሳይሆን የተገለጠ ህይወት በመሆኑ ነው፣ አማኝ ወደ ከርስቶስ ከመጣ በኌላ ሁልጊዜ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያኖር እውቀት ያስፈልገዋል፣

Listen "የክርስቶስ ክበርና የአይን ምስክሮች 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 112-19."

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life