የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ

የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ

Voice of Truth and Life

17/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ"

የዲያብሎስን ሽንገላ ለመቃወም፣ ክርስቲያን በክርስቶስ ፅድቅ ውስጥ መሸፈን አለበት። ትግሉ ከሰው ጋር ሳይሆን ከሰዎች ጀርባ ካለ ከክፋት መንፈሳዊ ጋር መሆኑን በመረዳትና የሰይጣንን ሐሳብ ላለመሳት፣ በእግዚአብሔር ቃል እውነት ማደግ እንዲሁም በፅድቅና በቅድስና ሊኖር የተገባ ነው።

Listen "የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life