ምሪት  ሮሜ 8፡14 , መዝሙረ ዳዊት 48:14

ምሪት ሮሜ 8፡14 , መዝሙረ ዳዊት 48:14

Voice of Truth and Life

09/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ምሪት ሮሜ 8፡14 , መዝሙረ ዳዊት 48:14"

አንድ መንፈሳዊ ሰው አልኝ የሚለው ትልቅ ሃብት/ስኬት የሚመጣው በመንፈስ ቅዱስ ለመመራት ከበቃበት ነው። ሰው በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው በመንፈስ ቅድስ ቁጥጥር ሲሆን ነው። እግዜአብሔር ሲመራን በመንፈስ ሃሴት እናደርጋለን።ምሪት እግዚአብሔር ወደ ሚከብርበት የሚያገናኝ መንገድ ነው። ለእኛም እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት የሚያስኬድ መንገድ ነው።

Listen "ምሪት ሮሜ 8፡14 , መዝሙረ ዳዊት 48:14"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life