ደስታችንን የሚሰርቁ ሌቦች

ደስታችንን የሚሰርቁ ሌቦች

Voice of Truth and Life

25/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ደስታችንን የሚሰርቁ ሌቦች"

እግዚአብሔር የስጠንን ደስታ የሚስርቁብን ነገሮች ምን እንደሆኑ ጠንቅቀን ተረድተን ከህይወታችን እንዴት ልናስወግዳቸው እንደምንችል ያስተምረናል። ደስታችንን የሚሰርቁብን ነገሮች ብዙ ናቸው። ነገር ግን በዚህ ትምህርት ውስጥ ፍርሀትን፤ገንዘብን መውደድና፤ ጭንቀትን እንመለከታልን። መፍትሄያቸውም፣ሁኔታን ስይሆን ጌታን መፍራት፤ ገንዘብን ሳይሆን ጌታን መውደድ፣ መጨነቅ ሳይሆን ጌታን ማመን እንደሆነ በሰፊው ያስረዳናል ።

Listen "ደስታችንን የሚሰርቁ ሌቦች"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life