ኢያሪኮን ለመውረስ የተሰጠ መመሪያ (ኢያሱ 1 : 1-11 )

ኢያሪኮን ለመውረስ የተሰጠ መመሪያ (ኢያሱ 1 : 1-11 )

Voice of Truth and Life

22/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ኢያሪኮን ለመውረስ የተሰጠ መመሪያ (ኢያሱ 1 : 1-11 )"

እግዚአብሔር ለእስራኤል የተናገረው የተስፋ ቃል ሁሉ ተፈፅሟል :: መንገዳቸው በበረሀ ውስጥና በብዙ ፈተናም የተሞላ ቢሆንም በእግዚአብሔር ላይ የታመኑ እንደተባለላቸውም በተስፋው ቃል የፀኑ የጉዟቸውን ፍፃሜ መዳረሻ አይተዋል:: ወደ ተስፋውም ምድር በድል በሞገስ ገብተዋል:: በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ከኃጢአት ባርነት ተላቀን ከአለም ወጥተን ወደ መንግስቱ የፈለስን አኛም እንደ እስራኤል ሁሉ ለህይወት ጉዟችን የተሰጠ መመሪያ አለ:: ይህንን በዚህ መልዕክት በጥልቀት እንማራለን::

Listen "ኢያሪኮን ለመውረስ የተሰጠ መመሪያ (ኢያሱ 1 : 1-11 )"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life