የዘለአለም ሕይወት ተስፋና ፀጋ

የዘለአለም ሕይወት ተስፋና ፀጋ

Voice of Truth and Life

17/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የዘለአለም ሕይወት ተስፋና ፀጋ"

ለተቀበልነውና በስሙ ለምናምን፣ የእግዚአብሔር ልጆች የመሆን ስልጣን ተሰጥቶናል። ይህንን የዘለአለም ሕይወት ተስፋ ለመጨበጥ፣ ልጅ ከመሆን ይጀምራል። እንደ ልጅ፣ ያዳነንን እርሱን ጌታችንን ደስ ለማሰኘት ስንተጋና፣ የተስፋችን ፍፃሜ የሆነውን አምላካችንን ለመገናኘት ስንናፍቅ፣ ይህንን ተስፋ ለመጨበጥ የሚያስችል ፀጋ ይለቀቅልናል።

Listen "የዘለአለም ሕይወት ተስፋና ፀጋ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life