ካለፈው የቀጠለ "አንታክትም"

ካለፈው የቀጠለ "አንታክትም"

Voice of Truth and Life

17/11/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ካለፈው የቀጠለ "አንታክትም""

በጊዚያዊ መከራዎች ውስጥ ስናልፍ መታከት የለብንም። ምንም የውጭው ሰውነታችን በብዙ መከራ ቢጎዳ የውስጥ ሰውንታችን ግን ዕለት ዕለት ይታደሳል። በዚህ ክፍል ውስጥ በህይወታችን እንዳንታክትና ክርስቶስ በህይውታችን እንዲገለጥ ምን መሆን እንዳለብን በሰፊው ያስተምረናል።

Listen "ካለፈው የቀጠለ "አንታክትም""

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life