ጥያቄ እና መልስ ክፍል 49

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 49

Voice of Truth and Life

12/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 49"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. ፍርድ ካለበት ፀሎት እንዴት ነው መውጣት የምንችለው? 2. የወንጌል ትኩረት ወደ ራስ ጥቅም የለወጠው ምንድን ነው? 3. ወንጌልን ስንመሰክር ስለ ወንጌል መናገር ያለብን ምን መሆን አለበት? 4. በቤተ ክርስትያን እናት ሳይሆኑ እናት የሆኑ አሉ የሚለው ሀሳብ ቢብራራልን።

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 49"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life