ሁሉ ነገር የተወሰነው ከጊዜ ጋር ነው

13/09/2021 53 min Temporada 9 Episodio 16
ሁሉ ነገር የተወሰነው ከጊዜ ጋር ነው

Listen "ሁሉ ነገር የተወሰነው ከጊዜ ጋር ነው"

Episode Synopsis

እግዚአብሔር የሚሰራው በጊዜ ውስጥ ነው፣ መንፈሳዊነት ደግሞ ከእግዚአብሔር ጊዜ ጋር መራመድና ጊዜውን ማስተዋል ነው፣ ለእያንዳንዱ ነገር ተወስኖ የተሰጠ ጊዜ አለ፣ ሁሉም ከጊዜው አያልፍም፣ ሁሉ በጊዜ የተወሰነ ነው፣ ሰው ግን በራሱ ጉዳይ ሲያዝ ዘመንን ለመዋጀት የእግዚአብሔርን ነገር የሚሰማበት ጆሮ የለውም፣ ጊዜን የሚሰማ ጆሮ ደግሞ ከሌለን የጊዜው ጸሎት የለንም የጊዜው ጸሎት ከሌለን ደግሞ የጊዜው መልስ የለንም፣ ከእግዚአብሔር ጊዜ ጋር ስንራመድ ጠቃሚዎች ለዘመኑ መልስና ለእግዚአብሔርም መልክተኞች እንሆናለን፣

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life