እግዚአብሔር ለጊዜውና ለሰአቱ ያስነሳው ዮሴፍ ኦሪት ዘፍጥረት 41:25-33

14/11/2021 37 min Temporada 11 Episodio 27
እግዚአብሔር ለጊዜውና ለሰአቱ ያስነሳው ዮሴፍ ኦሪት ዘፍጥረት 41:25-33

Listen "እግዚአብሔር ለጊዜውና ለሰአቱ ያስነሳው ዮሴፍ ኦሪት ዘፍጥረት 41:25-33"

Episode Synopsis

እግዚአብሔር ብቻውን አምላክ እንደሆነና እውነተኛ አምላክ መሆኑ እንዲታወቅ ስለሚፈልግ ክብሩን በተለያዩ ስዎች ገልጧል፣ ዮሴፍም ከነዚህ ስዎች መካከል አንዱ ሲሆን ዛሬም እግዚአብሔር እንደ ዮሴፍ ራዕይን የተሸከሙ ሰዎች አሉት፣ ይህንን ራዕይ የተሸከሙ ሰዎች በተለያየ እንቆቅልሽ ውስጥ ያልፋሉ፣ ጌታ ስሙን ለማስከበር አንዳንዴ የራሱ የሆኑትን እንደንዚህ አይነት ሰዎችን በመከራ እንዲያልፉ ይፈቅዳል ግን በመከራቸው ክብሩ ይገለጣል፣

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life