ህያው የሆነ የመንፈስ ቅዱስ  ሥራዎች

ህያው የሆነ የመንፈስ ቅዱስ ሥራዎች

Voice of Truth and Life

24/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ህያው የሆነ የመንፈስ ቅዱስ ሥራዎች"

በዮሐንስ ራእይ ውስጥ በተደጋጋሚ "መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ" እያለ ሲናገር የቤተክርስቲያንን ሕንፃ ሳይሆን እኛን ክርስቲያኖችን ነው የሚያመለክተው። በዚህ ትምህርት ውስጥ የዚህን መንፈስ ከብዙ ስራዎቹ ጥቂቶቹን ስንማር፣ ክዚህ ህያው ከሆነው የመንፈስ ቅዱስ ድምፅ ጋር ላለመተላለፍ፣ ከጌታና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የጠበቀ ህብረት በማድረግ ቃሉን ለማወቅ መትጋት እንዳለብን እናያለን።

Listen "ህያው የሆነ የመንፈስ ቅዱስ ሥራዎች"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life