የእግዚአብሔርን ነገር ከእግዚአብሔር ጋር

የእግዚአብሔርን ነገር ከእግዚአብሔር ጋር

Voice of Truth and Life

20/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የእግዚአብሔርን ነገር ከእግዚአብሔር ጋር"

የተጠራነው እግዚአብሔርን ለመከተልና የጌታን ነገር ከጌታ ጋር ለማድረግ ነው፣ እግዚአብሔርን መከተል ማለት ደግሞ ምህረትን ፍርድንና ጽድቅን መከተል፣ ትምህርቱን መቀበልና በትምህርቱ ውስጥ መገኘት ማለት ነው፣ በእግዚኣብሔር ትምህርት ውስጥ መሆን በእግዚአብሔር ፍጹም በረከት ውስጥ መሆን ነው፣

Listen "የእግዚአብሔርን ነገር ከእግዚአብሔር ጋር"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life