አማኝ የወንጌል ባለአደራ ነው፣ ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:1-11

አማኝ የወንጌል ባለአደራ ነው፣ ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:1-11

Voice of Truth and Life

11/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "አማኝ የወንጌል ባለአደራ ነው፣ ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:1-11"

በዚህ ትምህርት ውስጥ ስለ ፊልጵስዩስ መልእክት መቼ ማንና የት እንደተጻፈ እንማራለን፣ መልእክቱ የሚያተኩረው ደስተኛ ስለመሆን ነው፣ እውነተኛ ደስታ የሚገኘውና ለሁሉ ደግሞ መፍትሔ የሆነው ሁኔታ ወይም በምድር የምናገኛቸው ነገሮች ሳይሆኑ የምስራቹ ወንጌል መሆኑን ለማስርገጥ ዻውሎስ በሁሉ ደስ ይበላችሁ እያለ መልክቱን ሲያስተላልፍ በእስር ቤት ውስጥ ሆኖ ነበር፣

Listen "አማኝ የወንጌል ባለአደራ ነው፣ ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:1-11"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life