የእግዚአብሔርን ተስፋ መውረስ

የእግዚአብሔርን ተስፋ መውረስ

Voice of Truth and Life

17/12/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የእግዚአብሔርን ተስፋ መውረስ"

እግዚአብሔር ለቃሉ የታመነ ነው፣ እርሱ እስራኤላውያንን ሊያድን ሲመጣ ለአባቶቻቸው የገባውን ቃል ነበር የሚያመለክታቸው፣ የእምነት አባቶችም የተስፋይቱን ምድር እንደሚወርሱ የተናገራቸው አምላክ እግዚአብሔር ታማኝ መሆኑን ተቀብለው ምድሪቱን እንደሚወርሱ አምነው ነው የሞቱት፣ አንዳንድ ጊዜ መከራው በዝቶብን አልፈን ማየት ቢከብደን እንኳን እግዚአብሔር አደርጋለሁ ያለውን የሚያደርግን ምንም የማያቆመው ታላቅ አምላክ መሆኑን ልናምን ያስፈልገናል፣ Activity

Listen "የእግዚአብሔርን ተስፋ መውረስ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life