በእግዚአብሔር ፊት የሆነ ፀሎት የማቴዎስ ወንጌል 7:1-8

በእግዚአብሔር ፊት የሆነ ፀሎት የማቴዎስ ወንጌል 7:1-8

Voice of Truth and Life

17/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "በእግዚአብሔር ፊት የሆነ ፀሎት የማቴዎስ ወንጌል 7:1-8"

ፀሎት ማለት ሐይማኖታዊ ልምምድ ሳይሆን ከምንጠይቀውና ከምንቀበለው ያለፈ፣ በመንፈስ ቅዱስ መገኘት፣ ወደ ውስጠኛው የጌታ ህልውና ውስጥ ገብተን ከጌታ ጋር የአባትና የልጅ ሕብረት ማድረግ ማለት ነው። ለዚህም ነው መፅሐፍ ቅዱሳችን የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች ብሎ የሚመክረን።

Listen "በእግዚአብሔር ፊት የሆነ ፀሎት የማቴዎስ ወንጌል 7:1-8"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life